ሰቈቃወ 3:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ሜም። ጌታ ያላዘዘውን የሚልና የሚፈጽም ማን ነው? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ጌታ ካላዘዘ በቀር፣ ተናግሮ መፈጸም የሚችል ማን ነው? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 እግዚአብሔር አስቀድሞ የወሰነው ካልሆነ በትእዛዙ አንድን ነገር ማስደረግ የሚችል ማነው? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ሜም። “እግዚአብሔር ያላዘዘው ይመጣል፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ሜም። ጌታ ያላዘዘውን የሚልና የሚፈጽም ማን ነው? See the chapter |