ሰቈቃወ 3:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ቢያሳዝንም እንደ ምሕረቱ ብዛት ይራራልና፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 መከራን ቢያመጣ እንኳ ይራራል፤ ታላቅ ፍቅሩ አይለወጥምና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ምንም እንኳ ጭንቀት በሰው ላይ እንዲደርስ ቢፈቅድ ከተትረፈረፈ ዘለዓለማዊ ፍቅሩ የተነሣ ይራራል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ያሳዘነውን ሰው እንደ ይቅርታው ብዛት ይምረዋልና፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ቢያሳዝንም እንደ ምሕረቱ ብዛት ይራራልና፥ See the chapter |