ሰቈቃወ 3:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ብቻውን ዝም ብሎ ይቀመጥ፤ እግዚአብሔር አሸክሞታልና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግዚአብሔር መከራውን በሚአመጣበት ጊዜ ጸጥ ብሎ ለብቻው ቢቀመጥ መልካም ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። See the chapter |