Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሰቈቃወ 3:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ሰው በታናሽነቱ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 ሰው በወጣትነቱ፣ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ሰው በወጣትነቱ መከራን በትዕግሥት ቢቀበል መልካም ነው።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ሰው በታ​ና​ሽ​ነቱ ቀን​በር ቢሸ​ከም መል​ካም ነው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 ሰው በታናሽነቱ ቀንበር ቢሸከም መልካም ነው።

See the chapter Copy




ሰቈቃወ 3:27
8 Cross References  

የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፥ ደስ አያሰኙም የምትላቸውም ዓመታት ሳይደርሱ፥


ሥርዓትህን እማር ዘንድ ያስጨነቅኸኝ መልካም ሆነልኝ።


ለክፉ ሰው ጉድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከአስከፊ ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ብፁዕ ነው።


በልብ ጥበብን እንድንማር፥ ቀኖቻችንን እንዴት እንደምንቆጥር እንዲህ አስታውቀን።


ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው።


ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements