ሰቈቃወ 3:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ይህችን በልቤ አኖራለሁ፥ ስለዚህ እታገሣለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ሆኖም ይህን ዐስባለሁ፤ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ሆኖም ይህን አንድ ነገር በማስብበት ጊዜ በተስፋ እሞላለሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ይህችን በልቤ አኖራለሁ፤ ስለዚህ እታገሣለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ይህችን በልቤ አኖራለሁ፥ ስለዚህ እታገሣለሁ። See the chapter |