ሰቈቃወ 3:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዛይ። መከራዬንና ችግሬን እሬትንና ሐሞትን አስብ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የጭንቀቴንና የመንከራተቴን፣ ምሬትንና ሐሞትን ዐስባለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 መከራዬንና ከርታታነቴን ማስታወስ እንደ እሬትና እንደ ሐሞት ሆነብኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዛይ። ስደቴንና ችግሬን፥ እሬትንና ሐሞትን አስብ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ዛይ። መከራዬንና ችግሬን እሬትንና ሐሞትን አስብ። See the chapter |