ሰቈቃወ 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፥ በአመድም ከደነኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ጥርሴን በድንጋይ ሰበረ፤ በትቢያ ውስጥ ረጋገጠኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ጥርሶቼ በጠጠር እንዲሰበሩና ፊቴም በዐመድ ላይ እንዲደፋ አደረገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፤ አመድም አቃመኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ዋው። ጥርሴን በጭንጫ ሰበረ፥ በአመድም ከደነኝ። See the chapter |