ሰቈቃወ 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መንገዴን ለወጠ፥ ገነጣጠለኝም፥ ባድማ አደረገኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከመንገድ ጐትቶ አስወጣኝ፤ ቈራረጠኝም፤ ያለ ረዳትም ተወኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከመንገዴ አውጥቶ ገነጣጠለኝ፤ ብቸኛም አደረገኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ተከተለኝ፤ ጨረሰኝ፤ ባድማም አደረገኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 መንገዴን ለወጠ፥ ገነጣጠለኝም፥ ባድማ አደረገኝ። See the chapter |