ሰቈቃወ 3:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 አሌፍ። በቁጣው በትር መከራ ያየ ሰው እኔ ነኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በቍጣው በትር፣ መከራ ያየ ሰው እኔ ነኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በአምላክ የቊጣ በትር መከራን ያየሁ እኔ ነኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አሌፍ። በቍጣው በትር ችግር ያየ ሰው እኔ ነኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 አሌፍ። በቍጣው በትር መከራ ያየ ሰው እኔ ነኝ። See the chapter |