መሳፍንት 9:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ሆኖም አቤሜሌክ አሳደደው፤ እስከ መግቢያው በር ድረስ ባለው መንገድ ሲሸሹም ብዙ ሰዎች ቈስለው ወደቁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ሆኖም አቢሜሌክ አሳደደው፤ እስከ መግቢያው በር ድረስ ባለው መንገድ ሲሸሹም ብዙ ሰዎች ቈስለው ወደቁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ጋዓል ሸሸ፤ አቤሜሌክም አሳደደው፤ በከተማይቱ ቅጽር በር ላይ ሳይቀር ብዙዎች ቈሰሉ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 አቤሜሌክም አሳደደው፤ በፊቱም ሸሸ፤ እስከ ከተማው በርም አደባባይ ድረስ ብዙዎች ተጐድተው ወደቁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 አቤሜሌክም አሳደደው፥ በፊቱም ሸሸ፥ እስከ በሩም አደባባይ ድረስ ብዙዎች ተጐድተው ወደቁ። See the chapter |