መሳፍንት 9:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚያም ዛፎቹ የወይን ተክልን፥ “መጥተህ ንጉሣችን ሁን” አሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 “ከዚያም ዛፎቹ የወይን ተክልን፣ ‘መጥተህ ንጉሣችን ሁን’ አሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ስለዚህ ዛፎቹ የወይን ተክልን ‘መጥተህ በእኛ ላይ ንገሥ’ አሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዛፎችም ሁሉ ወይኑን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ዛፎችም ውይኑን፦ መጥተህ በላያችን ንገሥ አሉት። See the chapter |