መሳፍንት 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አንቺ፥ ዲቦራ፥ እስክትነሽ ድረስ፥ ለእስራኤልም እናት ሆነሽ እስክትነሽ ድረስ፥ ኃያላን በእስራኤል ዘንድ አነሱ፥ አለቁም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ለእስራኤል እናት ሆኜ እኔ ዲቦራ እስክነሣ ድረስ በእስራኤል ያለው የከተማ ኑሮ አበቃለት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አንቺ ዲቦራ ነሽ፥ በእስራኤል መካከል እንደ እናት ሆነሽ እስከ ተነሣሽ ድረስ በእስራኤል ዘንድ የተረፉ ኀያላን አልነበሩም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መተርጕማን ከእስራኤል ዘንድ አለቁ፥ ዲቦራ እስክትነሣ ድረስ፥ ለእስራኤልም እናት ሆና እስክትነሣ ድረስ አለቁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 አንቺ፥ ዲቦራ፥ እስክትነሽ ድረስ፥ ለእስራኤልም እናት ሆነሽ እስክትነሽ ድረስ፥ ኃያላን በእስራኤል ዘንድ አነሱ፥ አለቁም። See the chapter |