መሳፍንት 5:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ውኃ ለመነ፥ ወተትም ሰጠችው፥ በተከበረ ጽዋ እርጎ አቀረበችለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ውሃ ለመነ፤ ወተት ሰጠችው፤ ለመኳንንት በሚገባ ዕቃ፣ ርጎ አቀረበችለት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሲሣራ “ውሃ አጠጪኝ” አላት፤ እርስዋ ግን ወተት አቀረበችለት፤ በተከበረ ጽዋ እርጎ አመጣችለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ውኃ ለመነ፤ ወተትም ሰጠችው፤ በተከበረ ዳካ እርጎ አቀረበችለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ውኃ ለመነ፥ ወተትም ሰጠችው፥ በተከበረ ዳካ እርጎ አቀረበችለት። See the chapter |