መሳፍንት 3:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በዚያን ቀን ሞዓብ በእስራኤል ድል ሆነች፤ ምድሪቱም ለሰማንያ ዓመት ሰላም አገኘች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 በዚያ ቀን ሞዓብ በእስራኤል ድል ሆነች፤ ምድሪቱም ለሰማንያ ዓመት ሰላም አገኘች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በዚያን ቀን ሞአባውያን በእስራኤላውያን ድል ተመቱ፤ በምድሪቱም ላይ ሰማኒያ ዓመት ሙሉ ሰላም ሆነ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በዚያም ወራት ሞዓባውያን በእስራኤል እጅ ገቡ፤ ምድሪቱም ሰማንያ ዓመት ዐረፈች። ናዖድም እስኪሞት ድረስ ገዛቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 በዚያም ቀን ሞዓብ ከእስራኤል እጅ በታች ተዋረደ፥ ምድሪቱም ሰማንያ ዓመት ዐረፈች። See the chapter |