Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




መሳፍንት 20:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ስለዚህ የተገደለችው ሴት ባል ሌዋዊ እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እኔና አባቴ በዚያ ለማደር በብንያም ወደምትገኘው ወደ ጊብዓ መጣን።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ስለዚህ የተገደለችው ሴት ባል ሌዋዊ እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እኔና ቁባቴ በዚያ ለማደር በብንያም ወደምትገኘው ወደ ጊብዓ መጣን።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ቊባቱ የተገደለችበት ያ ሌዋዊ እንዲህ ሲል መለሰ፤ “እኔና ቊባቴ ሌሊቱን ለማሳለፍ በብንያም ግዛት ወደምትገኘው ወደ ጊብዓ ሄድን፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 የተ​ገ​ደ​ለ​ች​ውም ሴት ባል ሌዋ​ዊዉ እን​ዲህ ብሎ መለ​ሰ​ላ​ቸው፥ “እኔና ዕቅ​ብቴ በዚያ ለማ​ደር ወደ ብን​ያም ሀገር ወደ ገባ​ዖን መጣን።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 የተገደለችውም ሴት ባል ሌዋዊው እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ እኔና ቁባቴ በዚያ ለማደር ወደ ብንያም አገር ወደ ጊብዓ መጣን።

See the chapter Copy




መሳፍንት 20:4
3 Cross References  

በዚህ ጊዜ ብንያማውያን፥ እስራኤላውያን ወደ ምጽጳ መውጣታቸውን ሰሙ፤ ከዚያም እስራኤላውያን፥ “ይህ ክፉ ድርጊት እንዴት እንደ ተፈጸመ እስቲ ንገሩን” ተባባሉ።


የጊብዓም ሰዎች በሌሊት ሊገድሉኝ ያደርኩበትን ቤት ከበቡት፤ ከዚያም በቁባቴ ላይ ስለ አመነዘሩባት ሞተች።


Follow us:

Advertisements


Advertisements