መሳፍንት 2:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታን ትተው በዓልንና አስታሮትን አመለኩ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እግዚአብሔርንም ትተው በኣልንና አስታሮትን አምልከዋልና See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እግዚአብሔርን ማምለክ ትተው “ባዓልና ዐስታሮት” ተብለው የሚጠሩትን ባዕዳን አማልክት አመለኩ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እግዚአብሔርንም ትተው በዓልንና አስታሮትን አመለኩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 እግዚአብሔርንም ትተው በኣልንና አስታሮትን አመለኩ። See the chapter |