መሳፍንት 17:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሚካ የተባለ በኰረብታማው በኤፍሬም አገር የሚኖር ሰው ነበር። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሚካ የተባለ በኰረብታማው በኤፍሬም አገር የሚኖር ሰው ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሚካ ተብሎ የሚጠራ አንድ ሰው በኮረብታማው በኤፍሬም አገር ይኖር ነበር፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በተራራማውም በኤፍሬም ሀገር ሚካ የተባለ አንድ ሰው ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በተራራማውም በኤፍሬም አገር ሚካ የተባለ አንድ ሰው ነበረ። See the chapter |