መሳፍንት 16:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን ከተላጨ በኋላ ጠጉሩ እንደገና ማደግ ጀመረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ነገር ግን ከተላጨ በኋላ ጠጕሩ እንደ ገና ማደግ ጀመረ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የተቈረጠውም የራሱ ጠጒር እንደገና ማደግ ጀመረ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የራሱም ጠጕር ከላጩት በኋላ ያድግ ጀመር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 የራሱም ጠጉር ከላጩት በኋላ ያድግ ጀመር። See the chapter |