መሳፍንት 14:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደ ሴቲቱም ወረደ፤ ከእርሷም ጋር ተነጋገረ፤ እጅግም ወደዳት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ወደ ሴቲቱም ወረደ፤ ከርሷም ጋራ ተነጋገረ፤ እጅግም ወደዳት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከዚህ በኋላ ወደ ሴቲቱ ሄዶ አነጋገራት፤ ወደዳትም፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሂደውም ከሴቲቱ ጋር ተነጋገሩ፤ ሶምሶንንም በፊቱ ደስ አሰኘችው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ወርዶም ከሴቲቱ ጋር ተነጋገረ፥ እጅግም ደስ አሰኘችው። See the chapter |