መሳፍንት 12:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከእርሱም በኋላ ዛብሎናዊው ኤሎም በእስራኤል ላይ ዐሥር ዓመት ፈራጅ ሆነ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከርሱም በኋላ ዛብሎናዊው ኤሎም በእስራኤል ላይ ዐሥር ዓመት ፈራጅ ሆነ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከኢብጻን ቀጥሎ የዛብሎን ወገን የሆነው ኤሎን እስራኤልን ዐሥር ዓመት መራ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከእርሱም በኋላ ዛብሎናዊው ኤሎን እስራኤልን ዐሥር ዓመት ገዛ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከእርሱም በኋላ ዛብሎናዊው ኤሎም በእስራኤል ላይ ፈራጅ ሆነ፥ እርሱም በእስራኤል ላይ አሥር ዓመት ፈረደ። See the chapter |