መሳፍንት 11:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እነርሱም፥ “ከአሞናውያን ጋር መዋጋት እንችል ዘንድ መጥተህ ምራን” አሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እነርሱም ዮፍታሔን፣ “ከአሞናውያን ጋራ መዋጋት እንችል ዘንድ መጥተህ ምራን” አሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዮፍታሔንም፦ “ዐሞናውያንን መውጋት እንችል ዘንድ መጥተህ መሪያችን ሁን” አሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዮፍታሔንም፥ “ና፥ ከአሞን ልጆች ጋር እንድንዋጋ መስፍን ሁነን” አሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ዮፍታሔንም፦ ና፥ ከአሞን ልጆች ጋር እንድንዋጋ አለቃችን ሁን አሉት። See the chapter |