ይሁዳ 1:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የሚጠራጠሩትን ምሕረት አድርጉላቸው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ተጠራጣሪ ለሆኑት ራሩላቸው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ለሚጠራጠሩ ሰዎች ርኅራኄ አድርጉላቸው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፤ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አንዳንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ፥ አንዳንዶችንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ፥ See the chapter |