Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢያሱ 21:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ሔልቃትንና መሰማሪያዋን፥ ረዓብንና መሰማሪያዋን፤ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ሔልቃትና ረአብ እነዚህ አራት ከተሞች ከነመሰማሪያዎቻቸው፤

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ሔልቃትና ረሖብ ናቸው፤

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ሔል​ቃ​ት​ን​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ረዓ​ብ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤ አራ​ቱ​ንም ከተ​ሞች ሰጡ​አ​ቸው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ሔልቃትንና መሰምርያዋን፥ ረአብንና መሰምርያዋን፥ አራቱን ከተሞች ሰጡአቸው።

See the chapter Copy




ኢያሱ 21:31
7 Cross References  

ሑቆቅና መሰማሪያዋ፥ ረአብና መሰማሪያዋ፤


እነርሱም ሕፃናታቸውን፥ የከብቶቻቸውን መንጋና ሀብታቸውን ሁሉ ወደ ፊት በማስቀደም ተመልሰው ሄዱ።


አሴርም በዓኮ፥ በሲዶን፥ በአሕላብ፥ በአክዚብ፥ በሒልባ፥ በኣፌቅና በረአብ የሚኖሩትን ሕዝብ በምድሪቱ ካሉት ከነዓናውያን ጋር አብረው ኖሩ።


ከአሴርም ነገድ ሚሽአልንና መሰማሪያዋን፥ ዓብዶንንና መሰማሪያዋን፥


ከንፍታሌምም ነገድ ለነፍሰ ገዳይ መማፀኛ ከተማ የሆነችውን በገሊላ ውስጥ ቃዴስንና መሰማሪያዋን፥ ሐሞት-ዶንና መሰማሪያዋን፥ ቀርታንንና መሰማሪያዋን፤ ሦስቱን ከተሞች ሰጡአቸው።


ድንበራቸውም ሔልቃት፥ ሐሊ፥ ቤጤን፥ አክሻፍ፥


ከዚያም ወደ ዔብሮን፥ ወደ ረዓብ፥ ወደ ሐሞን፥ ወደ ቃና እስከ ታላቁ ሲዶናም ደረሰ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements