ኢያሱ 21:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ከአሴርም ነገድ ሚሽአልንና መሰማሪያዋን፥ ዓብዶንንና መሰማሪያዋን፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ከአሴር ነገድ፣ ሚሽአል፣ ዓብዶን፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ከአሴር ግዛትም ተከፍለው ከግጦሽ ምድራቸው ጋር የተሰጡአቸው አራት ከተሞች፥ ሚሽአል፥ ዓብዶን፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከአሴርም ነገድ መሴላንና መሰማርያዋን፥ አቤዶንንና መሰማርያዋን፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ከአሴርም ነገድ ሚሽአልንና መሰምርያዋን፥ ዓብዶንንና መሰምርያዋን፥ See the chapter |