ዮናስ 4:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ይህም ዮናስን ከቶ ደስ አላሰኘውም፥ ክፉኛም አበሳጨው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ዮናስ ግን ፈጽሞ አልተደሰተም፤ ስለዚህም ተቈጣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ዮናስ በዚህ ነገር ስላልተደሰተ ተበሳጨ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዮናስም ፈጽሞ አዘነ፤ ተከዘም። See the chapter |