ዮሐንስ 9:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 እርሱም “ጌታ ሆይ! አምናለሁ፤” አለ፤ ሰገደለትም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ሰውየውም፣ “ጌታ ሆይ፤ አምናለሁ” አለ፤ ሰገደለትም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 እርሱም “ጌታ ሆይ! አምናለሁ” ብሎ ሰገደለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 እርሱም፥ “አቤቱ፥ አምናለሁ” ብሎ ሰገደለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 እርሱም፦ “ጌታ ሆይ፥ አምናለሁ” አለ፤ ሰገደለትም። See the chapter |