ዮሐንስ 9:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በፊት ዐይነ ስውር የነበረውን ሰው ወደ ፈሪሳውያን ወሰዱት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 እነርሱም ዐይነ ስውር የነበረውን ሰው ወደ ፈሪሳውያን ወሰዱት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ከዚህ በኋላ ሰዎቹ ዕውር የነበረውን ሰው ወደ ፈሪሳውያን ወሰዱት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ያን ዕዉር ሆኖ የተወለደውንም ሰው ወደ ፈሪሳውያን ወሰዱት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 በፊት ዕውር የነበረውን ሰው ወደ ፈሪሳውያን ወሰዱት። See the chapter |