ዮሐንስ 9:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዐይነ ስውር ሆኖ የተወለደውን ሰው አየ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በመንገድ ሲያልፍም ከተወለደ ጀምሮ ዐይነ ስውር የሆነ ሰው አየ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ኢየሱስ በመንገድ ሲያልፍ ዕውር ሆኖ የተወለደ ሰው አየ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚያም ሲያልፍ ዕዉር ሆኖ የተወለደውን ሰው አየ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የሆነውን ሰው አየ። See the chapter |