ዮሐንስ 8:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እንደ ገናም ጐንበስ ብሎ በምድር ላይ ጻፈ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከዚህም በኋላ እንደገና ጐንበስ ብሎ በመሬት ላይ ጻፈ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ዳግመኛም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። See the chapter |