ዮሐንስ 8:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እንዲህ አሉት፤ “መምህር ሆይ! ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ኢየሱስን እንዲህ አሉት፤ “መምህር ሆይ፣ ይህች ሴት ስታመነዝር ተያዘች፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ኢየሱስንም እንዲህ አሉት፦ “መምህር ሆይ፥ እነሆ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር ተይዛለች፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንዲህም አሉት፥ “መምህር ሆይ፥ ይቺን ሴት ስታመነዝር አግኝተን ያዝናት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 “መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች። See the chapter |