ዮሐንስ 8:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ባርያም ለዘለዓለም በቤት አይኖርም፤ ልጁ ለዘለዓለም ይኖራል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ባሪያ ለዘለቄታ በቤተ ሰቡ ውስጥ አይኖርም፤ ልጅ ግን ምን ጊዜም በቤት ይኖራል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ባሪያ ሁልጊዜ በቤት ውስጥ አይኖርም፤ ልጅ ግን ሁልጊዜ በቤት ውስጥ ይኖራል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ባርያ ዘወትር በቤት አይኖርም፤ ልጅ ግን ለዘለዓለም ይኖራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ባርያም ለዘላለም በቤት አይኖርም፤ ልጁ ለዘላለም ይኖራል። See the chapter |