ዮሐንስ 8:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፤” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 እውነትን ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እውነትንም ታውቋታላችሁ፤ እውነትም አርነት ታወጣችኋለች።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል” አላቸው። See the chapter |