ዮሐንስ 8:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 እነርሱም ስለ አብ እየነገራቸው እንደ ነበር አላስተዋሉም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እነርሱ ግን ስለ አብ እንደ ተናገራቸው አልገባቸውም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ነገር ግን ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 ስለ አብ እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። See the chapter |