ዮሐንስ 7:49 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው፤” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም49 ሕጉን የማያውቅ ይህ ሕዝብ ግን የተረገመ ነው።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 ይህ የሙሴን ሕግ የማያውቅ ሕዝብ በእርግጥ የተረገመ ነው።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ኦሪትን ከማያውቁ ከእነዚህ ስሑታን ሕዝብ በቀር፤ እነርሱም የተረገሙ ናቸው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው” ብለው መለሱላቸው። See the chapter |