ዮሐንስ 7:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 ትክክለኛ ፍርድ ፍረዱ እንጂ የሰውን ፊት አይታችሁ በማዳላት አትፍረዱ።” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የእውነት ፍርድ ፍረዱ እንጂ ለሰው ፊት በማድላት አትፍረዱ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።” See the chapter |