Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዮሐንስ 7:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 የአይሁድም የዳስ በዓል ቀርቦ ነበር።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 የአይሁድ የዳስ በዓል በተቃረበ ጊዜ ግን፣

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 በዚያን ጊዜ የአይሁድ የዳስ በዓል ቀርቦ ነበር።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 የአ​ይ​ሁ​ድም የዳስ በዓ​ላ​ቸው ደርሶ ነበር።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 የአይሁድም የዳስ በዓል ቀርቦ ነበር።

See the chapter Copy




ዮሐንስ 7:2
10 Cross References  

እንደተጻፈውም የዳስ በዓል አከበሩ፤ እንደ ሥርዓቱም የዕለቱን የሚቃጠል መሥዋዕት በዕለቱ በቍጥር አቀረቡ፤ የዕለቱን ነገር በዕለቱ።


በዚያም በቤተ መቅደሱ ሰሎሞንና የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ ሰባት ቀን ሙሉ የዳስ በዓል አክብረው ሰነበቱ፤ በስተ ሰሜን ከሐማት መተላለፊያ አንሥቶ በስተ ደቡብ እስከ ግብጽ ድንበር ድረስ ካለው ምድር ሁሉ የመጣው ሕዝብ እጅግ ብዙ ነበር።


የእስራኤልም ወንዶች ሁሉ የዳስ በዓል በሚከበርበት ኢታኒም ተብሎ በሚጠራው በሰባተኛው ወር ወደ ንጉሥ ሰሎሞን ተሰበሰቡ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements