ዮሐንስ 6:59 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)59 በቅፍርናሆም፥ በምኵራብ ሲያስተምር ነበር ይህን ያለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም59 ይህን የተናገረው በቅፍርናሆም፣ በምኵራብ እያስተማረ ሳለ ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም59 ኢየሱስ ይህን የተናገረው በቅፍርናሆም በምኲራብ በሚያስተምርበት ጊዜ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)59 በቅፍርናሆምም በምኵራብ ሲያስተምራቸው ይህን ተናገረ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)59 በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ። See the chapter |