ዮሐንስ 5:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እኔ ለእራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር፣ ምስክርነቴ ተቀባይነት አይኖረውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 “እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 “እኔ ለራሴ ብመሰክር ምስክርነቴ እውነት አይደለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 እኔ ስለ እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር ምስክሬ እውነት አይደለም፤ See the chapter |