ዮሐንስ 3:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ዳግመኛ መወለድ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አትደነቅ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ‘ዳግመኛ መወለድ አለባችሁ’ ስላልሁህ አትገረም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህ ‘ዳግመኛ መወለድ ያስፈልጋችኋል’ ስላልኩህ አትደነቅ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለዚህም ዳግመኛ ልትወለዱ ይገባችኋል ስለ አልሁህ አታድንቅ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ። See the chapter |