ዮሐንስ 3:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 አባት ልጁን ይወዳል፥ ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 አብ ወልድን ይወድዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ ሰጥቶታል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 አብ ልጁን ይወዳል፤ ሁሉንም ነገር በእጁ አስረክቦታል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 አብ ልጁን ይወዳልና፥ ሁሉን በእጁ ሰጠው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል። See the chapter |