ዮሐንስ 20:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ቶማስም “ጌታዬና አምላኬ!” ብሎ መለሰለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ቶማስም፣ “ጌታዬ፤ አምላኬም!” አለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ቶማስም “ጌታዬ! አምላኬም!” ሲል መለሰለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ቶማስም፥ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ቶማስም፦ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰለት። See the chapter |