ዮሐንስ 19:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ደግሞም ሌላው የመጽሐፍ ክፍል “ያንን የወጉትን ያዩታል” ይላል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ሌላውም መጽሐፍ፣ “የወጉትም ያዩታል” ስለሚል ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ደግሞም በሌላው የቅዱስ መጽሐፍ ክፍል “ያንን የወጉትን ያዩታል” ይላል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ሌላዉም መጽሐፍ ደግሞ“ የወጉትን ያዩታል” ይላል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ደግሞም ሌላው መጽሐፍ፦ “የወጉትን ያዩታል” ይላል። See the chapter |