ዮሐንስ 19:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጲላጦስም “የጻፍሁትን ጽፌአለሁ” ብሎ መለሰ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ጲላጦስም፣ “በቃ፤ የጻፍሁትን ጽፌአለሁ” ብሎ መለሰ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ጲላጦስ ግን “የጻፍኩትን ጽፌአለሁ” ሲል መለሰ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ጲላጦስም፥ “የጻፍሁትን ጻፍሁ” ብሎ መለሰላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ጲላጦስም፦ “የጻፍሁትን ጽፌአለሁ” ብሎ መለሰ። See the chapter |