ዮሐንስ 16:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ይህን ሁሉ የሚያደርጉባችሁ፣ አብን ወይም እኔን ስላላወቁ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ይህንንም የሚያደርጉት አብንም ሆነ እኔን ስላላወቁ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንም፥ እኔንም ስላላወቁ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። See the chapter |