ዮሐንስ 15:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ አዛችኋለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ፣ ትእዛዜ ይህች ናት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እንግዲህ እኔ የማዛችሁ እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እርስ በርሳችሁም እንድቷደዱ ይህን አዝዣችኋለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ይህን አዛችኋለሁ። See the chapter |