ዮሐንስ 15:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እኔ ያዘዝኋችሁን ሁሉ ብታደርጉ እናንተ ወዳጆቼ ናችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የማዝዛችሁን ብትፈጽሙ ወዳጆቼ ናችሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እናንተም እኔ የማዛችሁን ብትፈጽሙ ወዳጆቼ ናችሁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እናንተስ ያዘዝኋችሁን ሁሉ ካደረጋችሁ ወዳጆች ናችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እኔ ያዘዝኋችሁን ሁሉ ብታደርጉ እናንተ ወዳጆቼ ናችሁ። See the chapter |