Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዮሐንስ 14:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።”

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑኝ፣ እኔ አደርገዋለሁ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።”

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 በስሜ የም​ት​ለ​ም​ኑት ነገር ቢኖር ያን አደ​ር​ግ​ላ​ች​ኋ​ለሁ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።

See the chapter Copy




ዮሐንስ 14:14
6 Cross References  

እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ አልመረጣችሁኝም፤ አብም በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ እንደሚሰጣችሁ፥ እንድትሄዱና ፍሬ እንድታፈሩ ፍሬአችሁም እንዲኖር ሾምኋችሁ።


በዚያን ቀንም ከእኔ ምንም ነገር አትለምኑም። እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ አብ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋል።


እስከ አሁን በስሜ ምንም አልለመናችሁም፤ ደስታችሁ ፍጹም እንዲሆን ለምኑ፤ ትቀበሉማላችሁ።”


አብ በወልድ እንዲከብር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።


እኔም አብን እለምናለሁ፤ ለዘለዓለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤


በክርስቶስ ኢየሱስ በተሰጣችሁ በእግዚአብሔር ጸጋ ምክንያት ሁልጊዜ ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤


Follow us:

Advertisements


Advertisements