ዮሐንስ 12:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ይህም የሆነው በእግዚአብሔር ከመመስገን ይልቅ በሰው መመስገንን ስለ ወደዱ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ይህንንም ያደረጉት ከእግዚአብሔር ከሚገኘው ክብር ይልቅ ከሰው የሚገኘውን ክብር ስለ ወደዱ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ከእግዚአብሔር ክብር ይልቅ የሰውን ክብር ወደዋልና። See the chapter |