ዮሐንስ 12:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ስለዚህ ማመን ተሳናቸው፤ ኢሳይያስ እንዲህ ብሎአልና፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ስለዚህ ማመን አልቻሉም፤ ይህም ኢሳይያስ በሌላ ቦታ እንዲህ ሲል እንደ ተናገረው ነው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እንደገናም ኢሳይያስ እንዲህ ሲል አለማመናቸውን ገለጠ፦ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ስለዚህም ማመን ተሳናቸው፤ ኢሳይያስ ዳግመኛ እንዲህ ብሎአልና። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39-40 ኢሳይያስ ደግሞ፦ “በዓይኖቻቸው እንዳያዩ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ እንዳይመለሱም፥ እኔም እንዳልፈውሳቸው፥ ዓኖቻቸውን አሳወረ ልባቸውውንም አደነደነ” ብሎአልና ስለዚህ ማመን አቃታቸው። See the chapter |