ዮሐንስ 10:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 እኔ የአባቴን ሥራ የማልሠራ ከሆነ አትመኑኝ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 አባቴ የሚያደርገውን ባላደርግ አትመኑኝ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 እኔ የአባቴን ሥራ የማልሠራ ከሆንኩ አትመኑኝ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የአባቴን ሥራ ባልሠራ በእኔ አትመኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 እኔ የአባቴን ሥራ ባላደርግ አንትመኑኝ፤ See the chapter |